ODR አካል ጉዳተኞች ስላላቸው መብቶች መረጃን መስጠት እና በአሜሪካ የአካል ጉዳተኞች ህግ (ADA) መስፈርቶች እና ሌሎች አካል ጉዳተኞችን በሚመለከቱ ህጎች ላይ የቴክኒክ ድጋፍ እና መመሪያ ማቅረብ ይችላል።
እንዲሁም በ ADA ስር ያልዎት መብቶች እንደተጣሱ ከተሰማዎት የእኛ ቢሮ መደበኛ ቅሬታ እንዲያቀርቡ ሊረዳዎት ይችላል።
- ቅሬታ እንዴት እንደያቀርቡ የሚያሳይ ቪዲዮ
- ድጋፍ ይጠይቁ ወይም ቅሬታ ያስገቡ - የመስመር ላይ ቅጽ
- ADA ቅሬታዎች - የድጋፍ ቅጽ - ሊታተም የሚችል ስሪት [PDF] [DOCX]
ባክዎ ይህን ቅጽ ከሚከተሉት ለአንዱ ያቅርቡ፦
DC Office of Disability Rights
441 4th Street, NW, Suite 729 North
Washington, DC 20001
Phone: (202) 724-5055
Fax: (202) 727-9484
TTY: (202) 727-3363
Fax: (202) 727-9484
TTY: (202) 727-3363
Email: [email protected]
ምክንያታዊ እርዳታዎች ከፈለጉ፣ እባክዎ የኤጀንሲውን የ ADA አስተባባሪ ያነጋግሩ ወይም ይህንን ቅጽ ይሙሉ።
እባክዎን የዲስትሪክት የእኩል የስራ ስምሪት መኮንንን ለማግኘት የዲሲ የሰብአዊ መብቶች ቢሮን ያነጋግሩ።
https://ohr.dc.gov/page/EEOcounselors
Contact TTY:
711