Wednesday, January 30, 2013
የዲሲ አካል ጉዳተኞች ኮሚሽን ምስረታ
ዓላማ፡- ኮሚሽኑ ለሁሉም አካል ጉዳተኛ የሆኑ የኮሎምቢያ ዲስትሪክት ነዋሪዎች፣ ጎብኝዎች እና ሰራተኞች ምስሉን፣ ሁኔታውን፣ አካታችነትን እና የህይወት ጥራትን ለማሻሻል እና አካል ጉዳተኛ ካልሆኑ ሰዎች ጋር ተመሳሳይ የሆኑ መብቶች እና እድሎች እንዳላቸው ለማረጋገጥ ቁርጠኛ መሆን ሊሆን ይገባል። ኮሚሽኑ በኮሎምቢያ ዲስትሪክት ውስጥ የአካል ጉዳተኛ ነዋሪዎችን ህይወት ላይ ተጽእኖ የሚያሳድሩ ፕሮግራሞችን፣ አገልግሎቶችን፣ተቋማትን እና እንቅስቃሴዎችን ለዲስትሪክቱ ለማሳወቅ እና ለመምከር እንደ አማካሪ አካል ሆኖ ያገለግላል።